Netanyahu, your moron War Minster repeated on poor Palestine people what Hitler called his own people, 'Human Animals', and said he will kill them like animals.
Now the world has learned, sadly the hard way, that he meant what he said.
'The doctor told me my child is critically wounded and he has little chance of survival. When I came back after a little while, my child is not there, the doctor is not there and the Hospital is not there.' said a horrified Palestinian father.
Bibi, your days are numbered. The innocent blood in your hands will wipe you out.
የጦር ሚኒስትርህ ዘመዶቹን ከጨረሰው ሂትለር ተበድሮ የፍልስጤም ህዝቦችን 'የሰው እንስሳት' ናቸው። እንደንስሳ እናርዳቸዋለን አለ።
በዘግናኙ የሆስፒታል ጥቃት ሰውየው ያለውን እያደረገ እንደሆነ አለም በአሳማሚ መልኩ ተገንዝቧል።
'የቆሰለው ልጄ የመዳን እድሉ ዝቅተኛ እንደሆነ ዶክተሩ ነገረኝ። ትንሽ ቆይቼ ስመለስ ልጄ የለም። ዶክተሩም የለም። ሆስፐታሉም የለም።" ብሏል አንድ ፍልስጤማዊ አባት።
የጦር ወንጀለኛው ናትኒያሁ ሆይ! ቀንህ እያጠረ ነው። አንተና መሰሎችህ እጃችሁ ላይ ያለው የንፁሃን ደም ጎርፍ ሆኖ እንደሚወስዳችሁ ከታሪክ ተምረናል።