Translation is not possible.

በዛሬው የከተማችን የአየር ላይ ትርኢት ወቅት ከጦር ሄሊኮፕተሮችና ጀቶች ሲወጣ የነበረው ድምፅ ለአፍታም ቢሆን ፍልስጤሞችን በተለይ ደግሞ ህጻናቱን ሆኖ ማሰብ ግድ ነበር።ለዚያውም የቦምብ ድምጽ ሳይኖረው።አላህ ይድረስላቸው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group