Translation is not possible.

Kerala ኬረላ የሚኒተር ኢሊፎርም የአልባሳት አምራች ፋብሪካ

ኩባንያ ላለፉት ስምንት ዓመታት ለእስራኤል ፖሊስ ዩኒፎርም

በማምረት በመስፋት ይታወቃል በአማካይ በዓመት አንድ

ሚሊዮን ዩኒት ሲያቀርብ ቆይቷል።

በአማካይ በዓመት አንድ ሚሊዮን ዩኒት ሲያቀርብ ቆይቷል።

የእስራኤል ፖሊስ ባለስልጣናት በየአመቱ ፋብሪካውን

በመጎብኘት የደንብ ልብስ ላይ የጥራት ቁጥጥር ያደርጋሉ።

ፋብሪካው ከእስራኤል ፖሊስ ጋር ስላለው ግንኙነት ሲናገሩ፣

የፋብሪካው ሥራ አስኪያጅ ሺጂን ኩመር፣ ከስምንት

ዓመታት በፊት በእስራኤል በኩል ጥያቄ ቀርቦ ነበር።

ወደ ኢሊፎርም ማምረት የጀመርነው ከዚህ ቀንም ጀምሮ

ፋብሪካው የደንብ ልብስ እያቀረበ ነው።

ፋብሪካው ለብዙ ሀገሮች የደንብ ኢሊፎርም የሚያቀርብ

ሲሆን "ለፊሊጲስ ጦር ሰራዊት እና የኩዌት መንግስት

ባለስልጣናት ቀደም ሲል ዩኒፎርም አቅርበናል

ይሄ ፋብሪካ ዛሬ ውሳኔው አስደንጋጭ ነው ለእስራኤል

ሳቀርብ የነበረውን የደንብ ኢሊፎርም ከዛሬ ጀምሮ ውል

ማቋረጡን ተናግሯል ለማቋረጡ ምክንያት አድርጉ

ያስቀመጠውም በፊሊስጤም ላይ እየደረሰ ያለውን

ያለውን ግፍ አስረድቷል ከሶስት ቀን በፊት በሆስፒታል

ላይ የደረሰውን 500 በላይ የተገደሉበትን ፊሊስጤሞች

እና በሰላማዊ የፊሊስጤም ዜጉች ላይ እየደረሰ ያለውን

ግፍ ጠቅሶል

እኛስ የነሱን እና የኢስላም ጠላት የሆኑትን የሚያመርቱትን

ላለመጠቀም ለምን ከውሳኔ ላይ መድረስ አቃተን?

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group