Translation is not possible.

ስለ ኡማላይፍ አፕ አንድ መረጃ ልጨምርላችሁ።

አፑን የተገነባው ቴሌግራም በተገነባበት ሃገር ራሺያ ነው።

የሩሲያ ሙስሊሞች (የቺቺኒያ) ሙስሊሞች ናቸው ይህን አፕ ለዓለም ያበረከቱት።

ደግሞ ዐቂዳቸው ብቻ ሳይሆን መንሃጃቸውም ጠንካራ ነው።

በራሳቸው የኡማላይፍ ኦፊሲያል ገፅ ላይ ራሱ በሩሲያኛ ቋንቋ የነ ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚንን ትምህርት ነው የሚያሰራጩት። ትራንስሌት አድርጌ እያዬሁት ነበር።

አንዱን በግልፅ ስለ መንሃጃቸው ጠይቄው የሰለፎችን መንገድ የሚከተሉ ሰለፊዮች ናቸው።

ይመቻቸው!

በነገራችን ላይ ባለፈ ሐጅ ላይ በቡድን ሆነው እንዳለ ኒቃቢስትና ደስ በሚል ጺም የተዋቡ ውብ ወንዶች ነበሩ።

የቺቺኒያ ሙስሊሞች በጦርነትም አንደኛ ናቸው!

በሉ! ጉዞ ወደ ኡማላይፍ!

አካውንት ከከፈታችሁ በኋላ ሊንካችሁን ኮመንት ላይ በማስቀመጥ ፎሎው ተደራረጉ!

የኔ ይሄው፦

↓↓↓

ፎቶ፦ እዛው ሩሲያ የሚገኘው ኩል ሸሪፍ መስጂድ (Кол Шәриф мәчете፣ Мечеть Кул-Шариф)

One Umma → One Network

Send as a message
Share on my page
Share in the group