ያረብ ዱአችን ተቀበል የፍልሴጤን ወንድሞቻችችን
አንተው እሣቱን አብርድላቸው
ለጠላቶቻችን አንተው ምለሹን ስጥ
እኛ ደካማዎች ነን ያረብ ይበቃቹሐል በለን
የተበዳዬች አጋዥ ነሕና አኛው ለኛው አትተወን
ውስጣችንም ከኒፋቅ አጽዳን ዲአችንም ተቀበል
ያረብ ዱአችን ተቀበል የፍልሴጤን ወንድሞቻችችን
አንተው እሣቱን አብርድላቸው
ለጠላቶቻችን አንተው ምለሹን ስጥ
እኛ ደካማዎች ነን ያረብ ይበቃቹሐል በለን
የተበዳዬች አጋዥ ነሕና አኛው ለኛው አትተወን
ውስጣችንም ከኒፋቅ አጽዳን ዲአችንም ተቀበል