Translation is not possible.
የዛሬው ምክር 1
 
ለአንድ ሰው ብቻ ተለይቶ የሚሰጥ ችግር የለም ዛሬ አንተን ያጋጠመህ ችግር ከአንተ በፊት ሚሊየኖችን አጋጥሟቸዋል።
 
አስተውል………‼
 
የዛሬወቹ የአንተ ጠላቶች ከአሁን በፊት ያንተ አይነት አቋም ላላቸው ሰወችም ጠላቶች ነበሩ !
 
#advice #education #qeysa_baxa #islam
Send as a message
Share on my page
Share in the group