Translation is not possible.

በሱና ላይ ሲፌዝ በሱና ሲቀለድ

ውስጤ የሚደማ ልቤ የሚቀደድ

ከሰለፎች መንገድ ካልተገጠምኩኝ

እንዳሻኝ የማልሄድ እንደ ተመቸኝ

የሰለፎች ወዳጅ ባይተዋሩ ነኝ

ጌታየ ሆይ ሰለፍይነትን በስም ብቻ እንዳታደርግብኝ

ከእውነተኞቹ አድርገኝ። አሚን

Send as a message
Share on my page
Share in the group