Translation is not possible.
ከተረፈን ላይ ሳይሆን ካለን ላይ እናካፍል
በጣም ብዙ ግለሰቦች ጥሪያችንን ሰምታቹ #ለሁላገር_ሞሳ የንቅለ ተከላ ህክምናዋ ወጪ ያለ ስክሪንሸት ማስገባታቹን በአካል ያሳያቹኝና በስልክ ደውላቹ የነገራችሁን ልበቀናዎች ከሁለት አስርት በላይ ናችሁና ሁላችሁንም አይን ባልከፈቱ ልጆቿ ስም ከልብ አመሰግናለው🙏
ግን የተገኘው ገንዘብ በቂ አይደለም ገና ነው የምትችሉትን እንዳትግዙን አሁንም እየለመንናችሁ ነው።
ከተረፈን ላይ ሳይሆን ካለን ላይ እናካፍል
1000027491182
(ሁሴን ጀማል )
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group