1 year Translate
Translation is not possible.

☞:::::::ውዷ ~እህቴ! ::::☜

ይህ ምድር ጊዜያዊ መሸጋገሪያ ነውና የሰው ልጅ የፈለገውን ሁሉ አያገኝበትም፤ ስለሆነም ከአላህ መልካምን ነገር መጠበቅ ተገቢ ነው፤

,

#እርግጠኛ ሁኚ! ያለፈሽ ኸይር ሁሉ የምታገኝው አልነበረም፤ ያገኘሽውም የምታጪው አልነበረም፡፡ አላህ በጥበቡ ለሁሉም ጉዞ ምህዋር አድርጎለታል፡፡ የፈለግሽው ሁሉ ላንቺ የሚጠቅምሽ አይደለምና መቅረቱ መልካም ሊሆን ይችላል፡፡

      # አላህ እንዲህ ይላል፤

ْ #وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ}} البقرة /216

#አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉት

መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አላህም (የሚሻላችሁን) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም፡፡" #አልበቀራህ /216

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group