Translation is not possible.

ፍልስጤም ሆይ አይዞሽ

የጠላቶች ሴራ ባንቺ ቢያብሩ

እርኩሳን አይሁዶች ሊጎዱሽ ቢጥሩ

ጨካኝ አረመኔው ልጆችሽን ቢነጥቁሽ

የአቅሷ መገኛ ታርጌት ቢያደርጉሽ

አብሽር አሏህ አለ ሁሌም የሚረዳሽ

አቅሷን ያቀፍሻት ሆይ ፍልስጤሟ አይዞሽ

አሏህ ይድረስልሽ እርዳታውን ይስጥሽ

ከጠላቶች ሴራ አሏህ ይገላግልሽ

ሀያሉ ጌታችን የአለማት ጌታ ነስሩን ያቅርብልሽ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group