Translation is not possible.

ይች የሚያዪዋት ፕላኔት ምድር ከመሠሎት ተሳስተዋል ።

ፕላኔት ኬፕለር 22 ቢ ይባላል፣ከምድርጋ ተመሳሳይነት ያለው ፕላኔት ነው ነገር ግን ገፅዋ ሙሉ በሙሉ ማለት ይቻላል በውቅያኖሶች (ውሃ) ተሸፍኗል።ከባቢ አየር ኦክሲጅን እና ለሰው ልጅ ተስማሚ የሆነ የሙቀት መጠን ያለው ሲሆን ይህም 22 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ነዉ። የተገኘዉ በታህሳስ 2011 ነዉ። መጠኑ ከምድር በሦስት እጥፍ ይበልጣል ተብሎ ይታሰባል፡ ከፀሀይ ስርዓታችን አጠገብ ባለው በራሱ የፀሀይ ስርዓት ዉስጥ ይገኛል። ከምድር 600 የብርሃን አመታት ይሪቃል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group