🇵🇸
   የፈልስጤን ባንዲራ ለብሳ በቲክ ቶክ ለምትዘፍነዋ ወይም
  የፈልስጤን ጥምጣም ለብሶ አደባባይ ላይ ለሚጮኸው ሳይሆን;
  በጨለመው ሌሊት ከመሬት ተደፍተው ለሚያነቡ ዓይኖች እና
  ወደ ሰማይ ተዘርግተው 🤲ያ…ረብ ለሚሉ እጆች ነው አላህ "በባዶ አልመልሳቸውም" ብሎ ቃል የገባላቸው።
አላህ እንደ ሚቀበልህ እርግጠኛ ሁንና
🤲ወንድሞቻችን እየደረሰባቸው ካለው ስቃይ አላህ ነጃ እንዲላቸው እና
🤲ጠላቶቻቸው ላይ ዘላለማዊ ሽንፈትና ውርደት እንዲያደርግ ለምነው!!
🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸
  
Send as a message
Share on my page
Share in the group