ሱፍያን ኢብኑ ዑየይና (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
🔹“አላህ ለባሮች ከሰጣቸው ፀጋዎች ሁሉ ላ! ኢላሀ ኢለላህን እንደማሳወቁ የሰጣቸው ታላቅ ፀጋ የለም። ላ! ኢላሀ ኢለላህ አኼራ ላይ ለባሮች ልክ ዱኒያ ላይ ዉሃ እንደሚያስፈልጋቸው ነው፣ ከርሱ ጋር ላ! ኢላሀ ኢለላህ የሌለችው ሰው እርሱ ሙት ነው።”
[ሂልየቱል አውሊያእ 7/272]
🔶 ግን ምን ያህሉ ሙስሊሙ ህብረተሰብ በትክክል ትርጉሟን፣ መስፈርቷን እና አፍራሾቿን ጠንቅቆ ያውቃል?!
🔹 ያወቀውስ ለቤተሰቡ ለዘመድ አዝማዱ ለመላው ሙስሊም ለማሳወቅ ምን ያህል ጥረት አድርጓል?!
✍🏻ኢብን ሽፋ
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa