Translation is not possible.
በውዱ መተኛት ሱና መሆኑን አንዘነጋም
እንዲህም ያሉ ኡለሞች አሉ
ወዱእ አድርጋቹ ተኙ ምን አልባት
የአላህን ደጋግ ባሮች ና መላእክቶቹን በህልማቹ ታዩ
ይሆናል እነሱን ካለ ጡሀራ እነሱን ማግኘት እነሱን
አለማክበር ነው::
Abx
Send as a message
Share on my page
Share in the group