Translation is not possible.

قال الله

(سَأَصْرِفُ عَنْ آيَاتِيَ الَّذِينَ يَتَكَبَّرُونَ فِي الْأَرْضِ بِغَيْرِ الْحَقِّ وَإِن يَرَوْا كُلَّ آيَةٍ لَّا يُؤْمِنُوا بِهَا وَإِن يَرَوْا سَبِيلَ الرُّشْدِ لَا يَتَّخِذُوهُ سَبِيلًا وَإِن يَرَوْا سَبِيلَ الْغَيِّ يَتَّخِذُوهُ سَبِيلًا ۚ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ كَذَّبُوا بِآيَاتِنَا وَكَانُوا عَنْهَا غَافِلِينَ (146)الاعراف

((እነዚያ በምድር ላይ ያለአግባብ (አላህን ከማምለክ ርቀው የማይገባቸውን ኩራት) የሚኮሩትን ከተአምራቴ (እንዳይገነዘቡና እንዳይረዱ ከልቦናቸው) ዞር አደርግባቸዋለሁ፤ ሁሉንም ተአምራት ቢያዩም (በተአምራቶቹ) አያምኑባቸውም፤ ሐቅን አመላካች መንገድ ቢያዩም መንገድ አድርገው አይዙትም፤ የጥመትን መንገድ በሚያዩበት ጊዜ ግን መንገድ አድርገው ይይዙታል፤ ይህም (የጥመታቸው ሰበብ በዙሪያቸው ባሉ ፍጥረታት) በተአምራቶቻችን በማስተባበልና ቸልተኞችም በመሆናቸው ነው))። አእራፍ 146

Send as a message
Share on my page
Share in the group