Translation is not possible.
ክርስቲያኖች "ኢየሱስ ይመለካል" ብለው አዘውትረው የሚጠቅሷቸውን ተወዳጆች ጥቅሳት "ለኢየሱስ መመለክ ድምዳሜ በፍጹም አያደርስም" ብለን በመሞገት ድባቅ አስገብተናል። ኢንሻላህ ሙግቱን ያድምጡ ያስደምጡ፦
https://youtu.be/Ra-k_2-cjQk?si=Sye5rsOQW-lyS0pq
ሙሥሊም ወንድሞቼ እና እኅቶቼ መልእክቱ ተደራሽነት እንዲኖረው ላይክ፣ ኮሜንት፣ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን። ወጀዛኩሙላህ ኸይራ!
Send as a message
Share on my page
Share in the group