8 month Translate
Translation is not possible.

ሀሰተኛው ነብይ ሙሰይለማ ሲጃህ ቢንት አልሀሪስ የተባለችን ገጣሚ ሴት ሲያገባ ለመህር የሰጣት ነገር ከህዝቦቿ ላይ የዒሻእ እና ፈጅር ሶላትን ውድቅ ማድረጉ ነበር። እሷ ግን ከ3 ቀን በላይ አብራው ልትቆይ አልቻለችምና ጥላው ወደ ቤተሰቦቿ ሄደች።

ከአልቢዳያ ወንኒሓያ የኢብን ከሲር ኪታብ የተወሰደ ነው።

ራሳቸውም የማይሰግዱና 5 ወቅት ከማይሰግድ ሰው ጋር አንድ ጣራ ስር የሚኖሩ ወንድምና እህቶች ምን ይሰማን ይሆን?

Send as a message
Share on my page
Share in the group