የሆነ የምትፈልገው እና የጓጓህለት ጉዳይ ካመለጠህ ቁጨትንና ጸጸትን አታብዛበት። ይልቁኑ የአላህ ካዝና ሙሉ መሆኑን አስታውስ። ከአላህ ዘንድ ብዙ አይነት አጓጊ መፍትሄዎች እና የተሻሉ አማራጮች እንዳሉ በማስተዋል ሌሎች አማራጮችን ተመልከት። ስለወደፊቱ ብሩህነት አስብ። መልካም ተስፋን ሰንቅ። የተሻለን ቀን ጠብቅ