Translation is not possible.

              #ትኩረት

# ፍትህ ለሀዲያ ሙስሊሞች

#ሀዲያ ሆሳዐና ይህ የመጀመሪያ ድርጊት አይደለም!

*ከተመሰረተ 100 ቀን ፅንፈኛው ሳይደራጅ የፈረሰው የእቲዮጵያ ማዕከላዊ ክልል

የበደል ዱላውን በሙስሊሞች ላይ ማሳረፉን ቀጥሎታል

#በሀዲያ ዞን በ ሆሳዕና ከተማ ህዝበ ሙስሊሙን በግድ ወንጌልን ተቀበል እያሉ ሰባዊ መብት ጥሰቱን ተያይዘውታል.

ፅንፈኛው የሀዲያ ወንጌል ተከታይ ህዝብ በሎም የሀይማኖት መሪ አለፍ ሲልም ታች ካለው አመራር ጀምሮ እሰከ ከፍተኛ ስልጣን ያለቸው አመራሮች በህዘበ ሙስሊም ድንበር ሲያልፍ ይስታዋላል

የሀዲያ ወንጌል ተከታይ ህዝብ እስልምናን ወደውና ፈቅደው የተቀበሉ ህዝቦችን አዛ በማድረግ ና የግድያ ዛቻ ሲያስፈራሩ ሰንበተዋል

ይህም ሳይበቃቸው ሰውን በግድ ወንጌልን ካልተቀበልክ እያሉ መንገድ ከልክሎዋል

የዛሬ አንድ አመት ገደማ wachamo university ለይ ዱራሜ ካምፓስ በሙስሊሙ ተማሪዎች የድብደባ ጥቃት ተፈፅመዋል።

በዋናው ጊቢ ደሞ ሙስሊሙ ተማሪ መስጂድ  በሚያልፍበት ባታ በመምጣት መንገድ በመዝገት እየሱስ ያድነናል የሚሉ በእስልምና ድንበር ያለፉ ድርጊቶችን ሰርተዋል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group