11 month Translate
Translation is not possible.

በሙስሊም ወንድም እና እህቶቼ ላይ የሚፈፀመው ግፍ ውስጤን ሲያናውጠው እና የማደርገው ሲጠፋኝ የሚያረጋጋኝ ነገር ቢኖር ይህን ሁሉ ግፍ አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ እያየ መሆኑን እና እርሱ ፊት በዳይም ተበዳይም የሚቀርቡት ቀን መኖሩን ማስታወሴ ነው!

#gaza #palestine

Send as a message
Share on my page
Share in the group