Translation is not possible.

ወንድሜ ወንድሜ ጠብቀኝማ. . .

አሰላሙዓለይኩም

መለስኩለት ወዓለይኩምሰላም።

ዛሬ በህልሜ ሳለቅስ አደርኩ ባንተ

ሞተህ ተመልክቸህ

ስነሳም አላማንኩ

ብሎ ቢለኝ ወንድም

እኔም ደነገጥኩኝ

አጀሌን አሰብኩኝ

ከሞት ወደፊትን አቅጄ የጨረስኩ

ዛሬ ሞቴን ቢያስታውሰኝ ወላሂ ደነገጥኩ።

አንተኛው ወንድሜ

በያንዳንዳችን ላይ ህልሙ እውነት ሲሆን

ምን እንሆን ይሆን?!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group