Translation is not possible.
መጠን የሌለው ደስታ ከሞት በኋላ ያለውን የዘልዓለም ህይወት ሊያስረሳ እንደሚችለው ሁሉ ፤
ጥልቅ ሀዘን ተስፋችንን ሊያሟጥጥ ስለሚችል ደስታችንም ይሁን ሀዘናችን ሁሌም በልክ እንዲሆን ኢስላም በፅኑ ያዛል‼
Send as a message
Share on my page
Share in the group