Translation is not possible.

ወላሂ ወላሂ ወላሂ በዚህ የሞራል ልእልና ላይ ያለ ትውልድ ይዘገያል እንጂ መቼም ዓይሸነፉም። ወንድሙን ሸሀዳ እያስባለ ያረብ እነሱስ ባመረ ሁኔታ ጌታቸውን እየተገናኙ ነው እኛን አላህ ይሁነን አላህ ነስሩን ቅርብ ያርግላችሁ ውዶቼ

#freepalestinehomeland

For more follow me

https://ummalife.com/Ahmed5269

7 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group