Translation is not possible.

ንሰሐ / التوبة

ሰው ከኃጢአት ንፁህ ሆኖ ይፈጠር እንጂ ኃጢአት የማይፈፅም ቅዱስ ፍጡር አይደለም። እሱን ከፍ ወይም ዝቅ የሚያደርገው ነገር ኃጢአት ከፈፀመ በኋላ የሚወስደው እርምጃ ነው።

ትክክለኛ ንሰሐ በመግባት ከፍ ይላል ወይም ደግሞ እንደ ዳቢሎስ ለፈፀመው ኃጢአት ከንቱ ምክንያት እየደረደረ የቁልቁለት ጉዞውን ይቀጥላል‼

Send as a message
Share on my page
Share in the group