Translation is not possible.
ሱብሀን_አላህ
አንዲት ናይጀሪያዊ ሴት ከ25 ዓመት የልጅ ጥበቃ በኋላ
በአላህ እዝነትና ጥበብ 9ኝ ልጆች በአንድ ጊዜ አግኝታለች።
#የአላህ ተአምሩ ብዙ ነው ፈላጊወች ታገሱ ለምኑት አላህ የሚሳነው ነገር የለምና ይሰጣችኋል። በስጦታውም የምትደሰቱ ያድርጋችሁ።
#ያአላህ ሁሉም ሀይል ያንተ ነውና ለእኔም የተጨነቀን ሁሉ እንደዚህ አንበሻብሸው🤲
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group