Translation is not possible.
ለማንበብ 31 ምክንያቶች
ለምን እናነባለን?
1-      ዕውቀትን ለመጨመር እናነባለን፣
2-     ጊዜን በአግባቡ ለመጠቀም እናነባለን፣
3-     ከድብርት ለመገላገል እናነባለን፣
4-     እቤት ቁጭ ብለን ዓለምን ለመዞር እናነባለን፣
5-     ለመዝናናት ብለን እንነባለን፣
6-     የማስታወስ አቅማችን እንዲዳብር እናነባለን፣
7-     ትዝታን ለማምጣት እናነባለን፣
8-     ሥራ ላለመፍታት እናነባለን፣
9-     ከሥራ ፈቶቸ ለመላቀቅ እናነባለን፣
10-    መንፈሳችን እንዲታደስ እናነባለን፣
11-     ለመሳቅ እናነባለን፣
12-    ለመተከዝና ለመቆዘም እናነባለን፣
13-    ከሀሳብ ለማምለጥ እናነባለን፣
14-    በሰው ቦታ ሆነን ራሣችንን ለማየት እናነባለን፣
15-    ተስፋን ለመሰነቅ እናነባለን፣
16-    ባህሪያችንን ለማሻሻል እናነባለን፣
17-    አዲስ ነገር ፍለጋ እናነባለን፣
18-    የሰዉን እይታና አመለካከት ለማሰስ እናነባለን፣
19-    በምናብ ለመዞር እናነባለን፣
20-   የራሳችንን ታሪክ ከሌላ ሰው ለመስማት እናነባለን፣
21-    ከብቸኝነት ለመውጣት እናነባለን፣
22-   ለመነሳሳትና ለመበርታት እናነባለን፣
23-   ስህ,ተታችንን ለማረም እናነባለን፣
24-   ያነበብነዉን ለማካፈል እናነባለን፣
25-   ከእንቶፈንቶ ወሬ ለመራቅ እናነባለን፣
26-   ሌሎች እንዲያነቡ ለመገፋፋት እናነባለን፣
27-   አዳዲስ ሰዎችንና ሀሳቦችን ለማግኘት እናነባለን፣
28-   ያለንበትን ሁኔታ ለመቀየር እናነባለን፣
29-   የቀደመዉንና ያለፈዉን ትውልድ ለማነፃፀር እናነባለን፣
30-   ለመገረም እናነባለን፣
31-    ኢማናችንን ለማሳደግ እናነባለን፡:
t.me/sunatube
Send as a message
Share on my page
Share in the group