Translation is not possible.
📍ኸባብ ኢብን አረቲ "رضي الله عنه" እንዲህ ብሏል
«አቅምህ በቻለው ልክ ወደ አላህ ተቃረብ። ወደርሱ ከምትቃረብባቸው ነገሮች ሁሉ በላጭና ተወዳጅ የሆነ ከቁርአን በላይ ምንም የሌለ መሆኑን እወቅ።»
📖 [الزهد لأحمد (ص101)].
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Send as a message
Share on my page
Share in the group