Translation is not possible.

ፈለስጢን የጀግኖች መፍለቂያ  : የሹሃዳእ እናት ።

በእሳት -- በርሀብ -- በአለም ፊት ቢታሹም እንኳ የሰነቁት እምነት የሚታገሉለት ኣላማ -- ምላሽ ለማይሰጣቸው አለም መልሰው ፅናትን ያስተምራሉ።

          ኦ ፈለስጢን።

ፈለስጢን ሆይ : ያ በ 'ሁን' ቃሉ ሁሉን ቻይ አምላክ -- ያ ቅዱሱን ሰው በጠፍ ጨረቃ ወዳንቺ ያመጣው --- ካንቺም ከእንብርትሽ ከቅዱሱ አቅሷ ወደ አርሽ ያዘለቀው ደሞም ከጀንበር ንጋት በፊት ወደ ሀረም የመለሰው ጌታ -- ሁሉን በቅፅበት ቀያሪ የሆነው አላህ ድልሽን ያቅርበው።

#our_hearts_are_with_Palestine❤

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group