Translation is not possible.

በትላትናው እለት በዋሽንግተን ዲሲ ጺወናዊያን በፍልስጤሞች እየፈጸሙ የሚገኙትን ግፍ ለመቃወም አደባባይ ከወጡት መካከል ከፊት ለፊቴ የምትመለከቷቸው አይሁዳዊያን ይገኙበታል ።

ምክኒያቱም ጺዮናዊያን ከምእራባዊያን ጋር በመሆኑ በፖለቲካዊ ጉልበት በባልፎር ስምምነት እስራኤል እንዴት በግፍ እንደተመሰረተች፣አሁንም ድረስ ግዛቷን ለማስፋፋት መጠነ ሰፊ የሆነ ግፍ እየተፈጸመ መሆኑን ስለሚያውቁ ነው ።

በሰልፉ ከያዙት መፈክር መካከል እስራኤል የምትባለው ግዛት በመላው ዓለም የሚገኙ አይሁዳዊያንን አትወክልም ። ከፍልስጤማዊያን ተነጥቆ የተወሰደው መሬት ይመለስላቸው ፣ላለፉት 75 አመታት ለፈሰሰመው ደም እስራኤል ተጠያቂ ናት ።'' የሚል ይገኝበታል ።

በነገራችን በተለያዩ የዓለማችን ክፍል እየተደረጉ ያሉ ተቃውሞዎች እጅግ የሚያስገርሙ የሚያስደምሙ ናቸው ። በፍልስጤም ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍ መላው ዓለም እያወገዘው ይገኛል ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group