Translation is not possible.

የየሁዶች ሀገር እስራኤል ብሎ መጥራት(መሰየም) ይፈቀዳልን??

ከኒዩክለር የፈጠነ መልስ

አይሆንም

እነሱ ናቸዉ ያደረጉት

እስራኤል አንልም

የየሁዶች ሀገር ነዉ የምንለዉ

ኢስራኤል ነብዩሏህ ያዕቁብ ስም ነዉ አለይሂ ሰላም

ይች ሀገር የያዕቁብ ሀገር አይደለችም

ሀገሩ የሸይጧን ሀገር ነዉ የያዕቁብ ሀገር አይደለችም

ከዚች ቆሻሻ የተረገመች ሀገር ያዕቁብን አሏህ ያላቀ ነዉ!

7 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group