ፍልስጤን ሁሌም በልባችን ነሽ
የአይሁዲን ሴራ ችለሽ የተሸከምሽ
የአላህ እርዳታ ሁሌም አይለይሽ
እነሱን ዝቅ አርጎ አንችን ከፍ ያድረግሽ
ሁልጊዜም ያመኛል የሙስሊሙ ስቃይ
በትዉሊዱ ቦታ ሲጨቆን ሲሰቃይ
ሲባረር ሲቆስል ሲገደል በድንጋይ
ተጨቁኖ ሚሮር ሙስሊሙ ተበዳይ
ካህዲዉም ሲዘል ሆንኩ እያለ በዳይ
ባያቀዉ ነዉጅ ሙስሊም ነዉ የበላይ
ደምቆና ተዉቦ የሚታይ በአለም ላይ
ሁልጊዜም ሙስሊም ነዉ ለእምነቱ ታጋይ::
https://t.me/EmuIkramAselefiya
https://t.me/EmuIkramAselefiya
ፍልስጤን ሁሌም በልባችን ነሽ
የአይሁዲን ሴራ ችለሽ የተሸከምሽ
የአላህ እርዳታ ሁሌም አይለይሽ
እነሱን ዝቅ አርጎ አንችን ከፍ ያድረግሽ
ሁልጊዜም ያመኛል የሙስሊሙ ስቃይ
በትዉሊዱ ቦታ ሲጨቆን ሲሰቃይ
ሲባረር ሲቆስል ሲገደል በድንጋይ
ተጨቁኖ ሚሮር ሙስሊሙ ተበዳይ
ካህዲዉም ሲዘል ሆንኩ እያለ በዳይ
ባያቀዉ ነዉጅ ሙስሊም ነዉ የበላይ
ደምቆና ተዉቦ የሚታይ በአለም ላይ
ሁልጊዜም ሙስሊም ነዉ ለእምነቱ ታጋይ::
https://t.me/EmuIkramAselefiya
https://t.me/EmuIkramAselefiya