Translation is not possible.
የአላህ ቁጣ በአመፀኞች ላይ...
✅✅✅እኛ ቁርኣንን እኛው አወረድነው፡፡ እኛም ለእርሱ ጠባቂዎቹ ነን፡፡
💥💥💥ከአንተም በፊት በነበሩት በመጀመሪያዎቹ ሕዝቦች ውስጥ (መልክተኞችን) በእርግጥ ልከናል፡፡
❌❌❌ ማንኛውም መልእክተኛ በእርሱ የሚያላግጡበት ኾነው እንጅ አይመጣቸውም ነበር፡፡
🔥🔥🔥 እንደዚሁ (ማስተባበልን) በአመጸኞቹ ልቦች ውስጥ እናገባዋለን፡፡
(አል-ሒጅር (9፥12))
00:00 / 00:00
5 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group