Translation is not possible.

"በእውነቱ እነዚያ ከበፊታችሁ ያለፉት ምዕመን መከራ ቢጤ ሳይመጣባችሁ ገነትን ልትገቡ ታስባላችሁ?

"መለክተኛውና እነዚያ ከሱጋር ያመኑት የአሏህ እርዳታ መቼ ነው እስከሚሉ ድረስ መከራና ጉዳት ነካቻቸው!! ተርበደበዱም ንቁ የአሏህ እርዳታ በርግጥም ቅርብ ነው ተባሉም!! ሡሯ (አል በቀራ214)

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group