Translation is not possible.

ዩኑስን ዐ.ሰ ከአሳነባሪ ሆድ ዉስጥ 

ኢብራሂምን ዐ.ሰ ከእሳት ያዳንከዉ

ለሙሳ ዐ.ሰ ባህርን የሰነቀትክለት

ኢሳን ዐ.ሰ ወዳንት ከፍ ያረከዉ

   የተበዳይን እንባ አባሽ

  ምድርን እና ሰማይን የፈጠርክ

  በጋዛ ለሚገኙ ወንድሞቻችን ድረስላቸዉ 🙌

የ ህፃናት እና ሴቶችን ነፍሰ በማጥፋት ለምትደሰተዉን እስራኤልን ለሌሎች  መማሪያ ትሆን ዘንድ አርጋ ቅጣትህን አዉረድባት 🙌

   አላሁመ አሚን  አላሁመ አሚን  አላሁመ አሚን

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group