Translation is not possible.

ከገለፀው መገለፅ ያለበት🔴

👇------- -------- -------👇

🔴➢ "" ጊዜ ወርቅ ሳይሆን ጊዜ ህይወት ነው .""

🔴➢ ጊዜ ለአኼራ የመነገጃ የነግድ መደብር ነው ። በጊዜ ውስጥ ትማራለህ., ትሰግዳለህ, ታስተምራለህ, የአምልኮ አይነቶችን ትፈፅማለህ ።

---

🔴➢ ጊዜ መቋጫ አለው ። አዎ ጊዜ ገደብ አለው ። ጊዜ ኮንትራት ነው ሲያልቅ እንጠራለን ። ጊዜን ያልተጠቀመበት ዋይ ኪሳራው ዋይ ጥፋቱ.... ❗️

----

ጊዜ ፈጣሪ የማለበት ነው

" والعصر " " በዘመን እምላለሁ "

ምን ያክል ታላቅ እንደሆነ ያሳያል ።

----

🔴➢ ውዶች አንድ ጊዜ ካለፈ በድርድር አይመለስም አለቀ የያዘውን ይዞ አለፈ... ❗️

---

" مامضى فات والمؤمل غيب ساعتك التي أنت فيها..."

🔴 "" ያለፈው አልፏል ። የወደፊቱም አይታወቅም ። ያንተ ጊዜህ አሁን ያለህበት ነው።

ስለዚህ ጊዜህን ተጠቀም.. ❗️❗️❗️

Send as a message
Share on my page
Share in the group