Translation is not possible.
ሴትን ልጅ ወደ ምዕራቡ እርክስና የሚጠሩ ርካሽ ሰዎችን በእስልምና ስም ሲያወሩ ስታይ ምን ያክል ምዕራባዊያን ስራ እንደሰሩብን ያሳብቃል ።
⭕️➢ ሰይጣን በነዚህ ትከሻ ላይ ጉብ ብሎ ስራውን ይሰራል ... ❗️
---------
" يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُلْ لِأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِنْ جَلَابِيبِهِنَّ ذَلِكَ أَدْنَى أَنْ يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَحِيمًا " الأحزاب -٥٩-
----
⭕️➢ እህቶቻችን ተኩላዎቹ በእስልምና ስም በውስጣችን ነው ያሉት ተጠንቀቋቸው .. ❗️
Send as a message
Share on my page
Share in the group