ከአንተ በሥተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የሌለን አላህ ሆይ
እንደ ቅጠል የሚረግፉ የፍልሥጤም ህፃኖችን አንተ ፈረጃዉን አቅርብላቸዉ የሞቱትንም ለቤተሠቦቻቸዉ ሸፈዓ አድርግላቸዉ።
ጌታችን ሆይ በአለም ላይ ንፁሀን ደም የጨቀየችን ምድር አንተ ሠላም አዉርድ የበደለኞችን ግፍ በቃ በለን ሙስሊሞችን የበላይ አድርጋቸው።
🤲🤲🇵🇸🇵🇸