Translation is not possible.

"በሀገረ ፍልስጤም ውስጥ በሚገኝ ሆስፒታል ውስጥ ከአስርት ዓመታት በላይ በአዋላጅት ሰርቻለሁ። ከ1,000 በላይ ጨቅላ ህፃናትን ከእናታቸው ማህፀን በሰላም አውጥቻለሁ። በጌታዬ ይሁንብኝ በአንድ ሳምንት ብቻ እኔ በአስር አመታት ካዋለድኳቸው ህፃናት ቁጥር በላይ ወራሪዋ እስራኤል ህፃናቶችን ገድላለች"

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group