#5 ቁባ
#ቁበተል_ሚዕራጅ(#ቀበተ_ሚእራጁ_ነቢይ)
*ይች በምስሉ ላይ የምትታየው ቁባ ሚእራጅ (ቁባ ሚእራጁ ነቢይ)ትባላለች
*ስሟን ያገኘችው ከነቢዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የሚእራጅ የሰማይ ጉዞ ጋር በተያያዘ ነው
*አራት ማዕዘን ቅርጽ ,ግድግዳዎቹም በነጭ እብነ በረድ በተሠሩ ንጣፎች የተዘጉ ናቸው
* ከሌሎቹ የሚለያት በጭንቅላቷ ላይ ዘውድ የሚመስል ሌላ ትንሽ ጉልላት ከላዩ ላይ በመገኘቱ ነው!
*የተገነባበተ ግዜ በትክክል አይታወቅም ነገር ግን በአዩቢይ የአስተዳደር ዘመን ታድሷል 1200‐1201 አካባቢ
*ለኢእቲካፍነት ይጠቀሙት ነበር በቀድሞ ግዜ
#ፍልስጢን_ትዕግስት_ፅናት_ጀግንነት
Quba
#قبتل_ميعراج(#قبة_ميعرج_نعبيي
* This is what Quḍ MiẢraj in the picture is called
*She got her name in connection with the Prophet's journey to the sky.
*Rectangular in shape, the walls are covered with tiles made of white marble
* What distinguishes her from the others is the presence of another small crown-like dome on top of her head!
*When it was built is not exactly known, but it was renovated during the Ayubay administration around 1200-1201
*They used it for Itikaf in the past!