Translation is not possible.

بسم الله الرحمن الرحيم

አሰላሙ ዐለይኩም ውድ ወንድሞቼ

ወረህመቱሏህ ወበረካቱሁ እንድሁም እህቶቼ

አብሽሩ የሀላባ ሰለፊዮች

ነቀ ነቀ እንበል ወንድም ና እህቶች

መሥሪያችን ዱዓእ ነው በዱዓ ጠንክሩ

የተሠራቹ ወንድሞች እናንተም አብሽሩ

የለውን ሃቅ ለኡማ ዘርዝሩ

ምንድነው? ወንጀላቸው እስኪ ንገሩ

ሰው አይኖርም ወይ? ተከብሮ በሀገሩ

ምንድነው ?ያለ ወንጀል መታሠሩ

ሐቅን መነገር ወንጀል ሆነ ወይ ? ነገሩ

አኽዋኖች ብራቸው ስለ ዘሩ

የሀላባ አመራር ሐቅን መናገር ፈሩ 

ከዞኑ እስከ ወረዳ ያሉ

ሃቅን ለመግለጽ ብዙ ይፈራሉ

በሀላባ ምድር በደል በዛብን

በህጋዊ መስረት ምንድነዉ? ያቀረብን

ብዙ ጠይቄናል መልሱን ንገሩን

የለውን ነገር በፍትሃዊነት አስረዱን

ጥየቄዉን መልሱን የዞኑ አማራሮች

ጥየቄዎቹ ለነቴ ነው የዞኑ ተወካዮች

ከናንቴ ቀጥሎ ለሦስቱ ወረዳዎች

ከመጂሊሶቹ  ጋ  አንድ አንሆንም

አቻ መጂሊስ አለን ለኛም እንዲሁም

የእነሱ ኢኛን አይ ወኪልም

አሁንም ከእነሱ ጋ አንድ አንሆንም

ፍቀድ አለን አቻ ለመሆናችን

ምስጥሩን ያውቃል ሰላም ምንስቴረችን

ሀላባዎቹ ምን አላቹ ስለኛ ፊቀደችን

እሰከ መልስ ስጡን ለጥያቄዎቻችን

ለምን እንደ ተሠሩ የኛ ኡስታዞቻችን

ለምን እንደ ተሰሩ የኛ አባላቶቻችን

ለስጅዱ እንሞታለን ስለሆነ ንብረታችን

የሀላባ አመራሮች መልሱ ጥያቄዎችን

ሰላም ምንስቴር የሰጠውን ፍቀድ

በሀላባ ተፊኑዋል ተመልከት ኤሄንን ጉድ

እኛ እንሞታለን እያለን አሀዱ ል አሀድ

የሀላባ አመራሮች ሁይ ፍትሀዊነት ስሩ

በህገዊ መስረት ስራችሁ ለይ ጠንክሩ

ህግ እየሌ ሰው የለ ውንጀል መታሠሩ

ወይ ወንጀል ሆነ ሃቅን መነገሩ

ምንድነው ሰው ከንብረቱ ማባረሩ

መስጂዳችን ለሌሎች እየሰጠችሁ

ለሌላ ተቋም እየስረከባችሁ

ይህ ነው ወይ ? የህግ ስራችሁ

በተቋማችን ስረብሹ እያያችሁ

ዝም ኣላችሁ እናንተ ለነሱ ወገነችሁ

ትዕዛዝ አይደለም ጥያቄ ነው መልሱልን

ለአህላሱና አባለቶች ቶሎ መፍትሔ ስሩልን

ቶሎ መፍትሔ ስሩልን ለታሳሪዎች

ፍትህ ያስፈልጋል ለሀላባ ሱንዮች

ለሌላ አይመስላችሁ የሀላባ አመራሮች

ፍትህን ጠይቀናል በህገ መሰረቱ

የሀላባ ሰለፊዮች ጠንክሩና በርቱ

አሏህ ይጨምራን በሃቁ ለይ መጽናቱ

اَللّٰهُمَّ أَرِنَا ٱلَحَقَّ حَقًّا وَرْزُقْنَا اتِّبَاعَهُ

وَأرِنَا الْبَاطِلَ بَطِلًا وَرْزُقْنَا اجْتِّنَابَهُ

كتبه الفقير إلى

عفو ربه

ابن حمزا

Send as a message
Share on my page
Share in the group