"እማ ያቹትና በፀጉሯ እለያታለሁ ሸሂድ ሆና ወድቃለች"
ይህ ዛሬ ከወደ ጋዛ የተሰማ የፍልስጤማዊቷ ታዳጊ ድምፅ ነው
ኢላሂ ሃይልም ብልሃትም ካንተ ውጭ የለምና በእዝነትህ የድልን ፅዋ አጎንጫቸው
እህህህህህህ ህመም ብቻ
ወንድም ማሂ
"እማ ያቹትና በፀጉሯ እለያታለሁ ሸሂድ ሆና ወድቃለች"
ይህ ዛሬ ከወደ ጋዛ የተሰማ የፍልስጤማዊቷ ታዳጊ ድምፅ ነው
ኢላሂ ሃይልም ብልሃትም ካንተ ውጭ የለምና በእዝነትህ የድልን ፅዋ አጎንጫቸው
እህህህህህህ ህመም ብቻ
ወንድም ማሂ