7 month Translate
Translation is not possible.

ከዘይድ ቢን አርቀም (رضيﷲ عنه)ተይዞ ረሱል (ﷺ) ይህን ዱዓ ያደርጉ ነበር፡‐

”اللهمَّ إنِّي أعوذُ بك من علْمٍ لا ينفعُ، ومن قلْبٍ لا يخشعُ، ومن نفسٍ لا تشبعُ، ومن دعوةٍ لا يُستجابُ لها“

“አላህ ሆይ! ከማይጠቅም ዕወቀት፥ ከማይፈራ ልብ፥ ከማትጠግብ ነፍስ፥ ተቀባይነት ከሌለው ዱዓም በአንተ

እጠበቃለሁ።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2722

Send as a message
Share on my page
Share in the group