Terjemahan tidak mungkin.

"ከአስር ዓመት በላይ በአዋላጅ ሀኪምነት ሰርቻለሁ፣ በነዚህ ዓመትት ከ1,000 በላይ ልጆች ከእናታቸው ማህፀን አውጥቼ እናቶቻቸው እቅፍ ውስጥ አስገብቻለሁ፣ እስራኤል [ይሁዲዋች] በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ እኔ በአስር አመታት ካዋለድኳቸው ህፃናት ቁጥር በላይ ህፃናትን ገላቸዋለች" ፋስጥኤማዊት ሀኪም 😭😭

Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan