Translation is not possible.
የምትሄድባቸው መንገዶች ሁሉ
ስኬትም ሆነ ውድቀት ሊኖራቸው ይችላሉ
የቁርአን መንገድ ግን በየትኛውም አቅጣጫ
ብትመጣበት በምንዳ የተከበበ ነው ።
ሀታ በርሱ መንተባተቡ ራሱ ትመነዳበታለህ ።
መልካም ምሽት ይሁንልን ፣፣
Send as a message
Share on my page
Share in the group