Translation is not possible.

የቀይ በህር አጀንዳ ለመሆኑ በዚ ሳት አስፈላጊ ነውን? ጉዳትና ጥቅሙ ከአለመቀፋ ማህበረሰብ ዲፕሎማሲ አንፃር ምን ሊያሳጣን ይችላል?ምንስ ሊያስገኝልን ይችላል በሚል ጥናት ተደርጎበታልን? ከዚስ አጀንዳ በፊት ቅድሚያ አጀንዳ የሆኑና ቅድሚያ ሊሰጣቸው የሚገቡ አጀንዳዎች ዬሉምን?እንደዚ አይነት ትልልቅ አጀንዳዎች አንድነት በሌለበት እርሰበርስ ጦረነት ላይ በሆንበትና የሀገር ውስጥ ሰላም በሌላበት ሁኔታ ማሳካት ይቻላልን? እነዚህን ጥያቄዎች ያነሳሁት አዕምሮዬ ላይ የቀይ በህር አጀንዳ አጀንዳ ሆኖ መቀንቀን ከተጀመረበት ግዜ አንስቶ ሲመላለሱና ሲየቃጭሉብኝ የነበሩና ወቅቱ ካለመሆኑ አንፃር እንጂ ፍፁም ወደብ አያስፈልገንም ከሚል እንዳሎነ ይያዝልኝ፡፡

Send as a message
Share on my page
Share in the group