Translation is not possible.

ሀሳባችንን በነፃነት የምንገልፅበት የራሳችን የሆነ ሶሻል ሚዲያ ያስፈልገናል ስል ነበር፥እንዲህ አይነት አድልኬሽን ስለሰራችሁልን እጅግ አድርገን እናመሰግናል፡፡ ይበልጥ ደግሞ እያሻሻላችሁ ቀጥሉበት አላህ መልካሙን የምናስተላልፍበት ያድርግልን

Send as a message
Share on my page
Share in the group