Tarjima qilib boʻlmadi.

አንተ ጤነኛው፣ ወጣቱ፣ ብርቱው ወንድሜ ሆይ!

የአሏህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ይላሉ፡ "ሰኞ ዕለት እና ሐሙስ ዕለት ስራዎች ወደ አሏህ ይወጣሉ፡ እኔም ፆመኛ ሆኜ ስራዬ ወደ አሏህ እንዲወጣልኝ እፈልጋለሁ" ይሉ ነበር።

እኔና አንተን ምን አዘናጋን ታዲያ ሀቢቢ?! በል እንጹም። ፆም ወደ ጌታችን የምንቃረብበት ትልቅ አምልኮ ነው። ለላጤያን ደግሞ ሁለተኛው መፍትሄ ነው። አሏህ ይወፍቀን

Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish