Translation is not possible.

~እነኝህ የሱልጣኔት ኦማን ወንድሞቻችን ለፍልስጤማዊ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ድምፅ ሲሆኑ ህመማቸው ህመማችን ነው‼ነገርግን ምንም ማድረግ ስላልቻልን በቁጭት በገን💔

ፍልስጦማዊያን ከፍርስራሽ ውስጥ ወጥተው ድጋሚ ካሀድያኖችን የሚፋለሙ ጀግኖች ስለሆኑ አሏህ ነስሩን ይሰጣቸዋል ። ኢንሻአላህ

አልፍ ተሀያ ፈለስጢን🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group