>>> የራስህን እውነታ ተቀበል
አንድ ሰው በማንነቱ ላይ መለወጥ የሚገባውን ሁኔታ ለመለወጥ ،ማሻሻል የሚገባውን ነገር ለማሻሻል ،ጠብቆ ማቆየት የሚገባውን ነገር ጠብቆ ለማቆየት አንድ ወሳኝ ነገር ይጠበቅበታል። ይኸውም በወቅቱ ያለበትን ድክመትና ጥንካሬ አስቀድሞ ማወቅና መቀበል አለበት። ማንነቱን ያወቀ ሰው መሆን ከማይችለው በላይ ወይም መሆን ከሚችለው በታች ሊቆይ አይችልም ። ወደፊት የሚለወጥ ወይም የሚሻሻል ነገር እንኳ ቢሆን በወቅቱ ያለውን እውነታ መዘንጋት የስህተት ሁሉ ስህተት ነው። የራስን ሁኔታ ሳይቀበሉ ወደየትኛውም መልካም ነገር መድረስ አይቻልም ።