Translation is not possible.

"ልጄ በሕይወት የመትረፍ ተስፋ ነበረው። እንዲያ ብሎ ነበር ዶክተሩ የነገረኝ። ጥቂት ቆይቼ ስመለስ ግን ልጄን የለም። ዶክተሩም የለም። ሆስፒታሉም ከነአካቴው የለም።"

•••

ከ500 በላይ ፍልስጥኤማውያን ከተገደሉበት የሆስፒታል ጥቃት የተረፈ አንድ አባት።

ግፍ ሲበዛ የተበዳዮች ድል አድራጊነት ቅርብ ይሆናል ኢንሻ አላህ✌️✌️✌️

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group